የዩኒቨርሲቲ ፌሎ ሺፕ ላይ ከገባሁ ቆይቻለሁ ምን ብዬ እንደምጀምር አላውቅም ሁሌም ብቻዬን ነኝ ልጆችን ለመተዋወቅና ጓደኛ ለመሆን በጣም ሞከርኩ ግን አይቀርቡኝም ጎራ ፈጥረው አንድ ላይ ነው የሚሆኑት ስመጣም ስሄድም ብቻዬን ነኝ አብረውኝ የሚሆኑት የእኔ ሲኒየሮቹም የሆነ ነገር ጥቅም ፈልገው ነው የሚቀርቡኝ ከዚያ በላይ የጎዱኝ ሁለት ነገሮች አንደኛው በጣም ብዙ ፀጋ አምላኬ ሰቶኛል እራሴን እያካበድኩ አይደለም ድምፅ አለኝ የድርሰት ፀጋ አለኝ የፀሎት ፀጋ አለኝ ግን እድል ሰተውኝ አያውቁም even ግጥም እንፈልጋለን ሲሉ ደውዬ እራሱ ግጥም እፅፋለሁ ልስጣቹ ስል ዝም አሉኝ ሁለተኛ እና ከውስጤ አልጠፈብሽ ያለኝ የፌሎ ሺፑ ፎርመር ሊደር የሆነ ጊዜ ደውሎ የሆነ ቤት እንድገባ አደረገ እና ጥሩ ወንድምሽ ነኝ ሲለኝ የምር ጥሩ ሰው ያገኘሁ መስሎኝ ብዙ የነበሩብኝ ያሳለፍኳቸውን ህመሜን ከነገርኩት በሗላ አጉል አስተቃቀፍ አጉል አሳሳም አንገቴ ስር ዞር አድርጌ ሳላቅቀው ደግም እጄን የሌለ መነካካት እና በግድ እንዳቅፈው ማድረግ ብቻ ያ ቀን እንዴትም አለፈ ልጁ ከሌላም ሴቶች ጋር እዚያ ቤት ሲገባ አየሁት...ግን አሁን ፌሎሺፕ ከእነ ጭራሹ መሄድ ላቆም ነው የፈለኩትን ህብረት እና መተሳሰብ ላገኝ አልቻልኩም ከምንም በላይ ከጌታ ጋር ከዚህ በላይ ክርክር ውስጥ መግባት አልፈልግም በግሌ እና እሁድ እሁድ እየሄድኩ አመልከዋለሁ ብያለሁ ምን እንዳረግ ትመክሩኛላችሁ
Apr 27, 2024getan mn end melsh alakm kebad nw gn egzabher gebi be koyhubachew gizeyat kastmargn ngr andu hiberetn yemsel ngr yelem awkalhu yalshibetn situation yikbdal gn.....ewnet fellowship'u egzabhern yakberal!! ye egzabhernn hasab becha nw migeltew !! belsh kasbesh ena ከመረመርሽ egzaherm sure kadergelsh bezi hiberet west yalewn በረከት be andand sewoch mekniyat lose endatadrgi ehete.. ኖህ እንስሳቶችን ሁሉ በመርከብ ካስገባ በኃላ አንበሳ የበግ ባህሪ አልተመቸኚም or የአንዱ እንስሳ ሽታ እየረበሸኝ ነው ብሎ ከመርከብ ቢወጣ ሞት ነው ያለው በመርከብ ውስጥ ግን ህይወት እና የህይወት በረከቶች ነው ..........የህብረቱ ስብስብ መልካም ከሆነ የህይወት በረከቶች በዛ አለ ...be egzabher fit ke lebsh tseleyi ena yehe hiberet melkam hono ke tesemash pls lose endatadergi melkam hono kaltsemash demo eraseshn asmelchi mnm bihon gn መልካም ከሆኑ ህብረቶች ከመሳተፍ እንዳትጎድዪ ፀጋሽ በዛ ህብረት ውስጥ ይበልጥ ያድጋል ይገለጣል:: yikerta selasrezmkut tebarkilgn 🤗
Apr 28, 2024