Hy guys, i'm 24 i highly introverted , ጉዳዩ የጅንጀና እውቀትን ይመለከታል! በህይወቴ ሴት ልጅ ለ10 ደቂቃ አውርቼ አላወቅም, relationship ውስጥ ገብቼ አላውቅም, ሴቶች ጋር ሄጄ ምን ማውራት እንዳለብኝ አላውቅም, ሴቶችን በህልሜ እንጂ በአካል በውን ቀርቤያቸው አላውቅም, ከጅንጀና እውቀት ነፃ በመሆኔ የሴትን ልጅ ሀፍረተ ስጋ በስልኬ ነው የማየው, ለ 1 አመት ከግማሽ አንድ ክፍል የተማርኳቸውን ሴቶች ራሱ ከክላስ ጉዳይ ውጪ ማውራት አልቻልኩም! ከሴቶች ጋር ስለምንድነው እያወራቹ የምታስቋቸው? ሴቶች ጋር ስደርስ ወሬ የሚጠፋብኝ ለምንድነው? እርዱኝ ቡና ቤት መሄድ ከመጀመሬ በፊት! 25 አመት ሊሞላኝ ነው! ደግሞ ቤተሰብ ደግሞ ሚስት አምጣ ብለው እያስጨነቁኝ ነው! I didn't get even 1 kiss😭 የጨቅላነት ጊዜዬ ናፈቀኝ በሴቶች እቅፍ የምውልበት ጊዜ ያ ደጉ ጊዜ.
Apr 27, 2024Porn might've messed with your head, dude. Stop treating women like they're just for sex. They're people, same as guys, like you. Just talk to them like normal, tell them jokes, and shoot your shot. Eventually, you'll find someone who's into you for who you are.
Apr 28, 2024