#business
Selam ስራ አገናኝ ኤጀንሲዎች ስራ ካገኘን በዃላ ነው ወይስ በፊት commission የሚያስከፍሉት ?
Apr 27, 20242 engagements
Selam ስራ አገናኝ ኤጀንሲዎች ስራ ካገኘን በዃላ ነው ወይስ በፊት commission የሚያስከፍሉት ?
Apr 27, 2024ስራዉ ቦታዉ ላይ መስራትሽን እርግጠኛ ስትሆኚ። አሁን የጀመሯት ነገር አለች የሆነ አድራሻ ይሰጥሻል ብርሽን ይቀበላል። ከዛ እዛ ስትሄጂ ስራ የለንም ይላሉ። ተመልሰሽ ብሩን መቀበል አትችይም።
Apr 28, 2024ሲልኩሽ ወደቦታው ትከፍያለሽ
Apr 28, 2024