ሰላም ppl ስለ online እውቀት እና ልምድ ያላቹ የምጠይቀውን ጥያቄ መልሱልኝ I need to change my life ስማርት ስልክ አለኝ እና online ስራ መስራት ፈልጋለው የonline ስራ ደሞ ጥረት ይጠይቃል and i'm willing to do whatever it takes በመጀመሪያ ከyoutube ላዬ የምን course በደንብ አድርጌ ብወስድ በonline work ዘርፍ ጥሩ ተመራጭ ያደርገኛ? like graphic design or video editing ብቻ በአሁን ሰዓት ምን course ብወስድ በጣም ጥሩ ይሆንልኛል? ሁለተኛ ደሞ ተማር ያላቹኝን course ከyoutube ላዬ ብቻ በደንብ አድርጌ በመውሰድ እራሴን በዛ ነገር ላይ በጣም ብቁ ማድረግ እችላለው? እነዚህን ነገሮች ልምዱ እና እውቀቱ ያላቹ ሰዎች ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም once i start it እስካሳካው አላቆምም እና ይሄን በመረዳት ጥሩ ምክር ስጡኝ። ሌላ ደሞ የሆነ ነገር ይዤ በደንብ ከተማርኩኝ በኋላ ምን ላይ ብሰራ ጥሪ ነው? እኔ upwork እያሰብኩ ነው ግን አያሳስብም እሱ አሁን ከተማርኩኝ በኋላ እጨነቅበታለው እና በቃ ይሄ ነው ጥያቄዬ መልሱልኝ
Apr 27, 2024Yhewlh bro ahun lay graphics designm hone video editing betam bzu sew alew gn ante temerach lemehon betam bku ena kenesu teshleh megegnet alebh ... Youtube beki aydelem skillshare, udemy ena betam bku yehonu sewoch yerasachewn course yshetalu yan ante megzat batchlm pirated kehonu websiteoch lay awrdeh bedemb memarna mawek alebh
Apr 28, 2024