#education
ሀይ እንዴትናችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ በዮንቨርስቲ ተመሪቂለሁ ከሃገር ውጭ መሄድ በጣም እፈልጋለሁ ነገር ግን ውጭ ሃገር የሄደ ዘመድም ሆነ ጓደኛ የለኝም 🙈🙈 ለመሄድ ምን ላድርግ መላ በሉኝ ቤተሰብ ???
Apr 26, 20243 engagements
ሀይ እንዴትናችሁ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ በዮንቨርስቲ ተመሪቂለሁ ከሃገር ውጭ መሄድ በጣም እፈልጋለሁ ነገር ግን ውጭ ሃገር የሄደ ዘመድም ሆነ ጓደኛ የለኝም 🙈🙈 ለመሄድ ምን ላድርግ መላ በሉኝ ቤተሰብ ???
Apr 26, 2024እናት ሀገር ኢትዮጵያ ምን አደረገች አልልህም ብቻ ዲቪ የደረሳት ሴት ፈልገህ ከፍለህ አግብተህ መሄድ ትችላለህ
Apr 28, 2024መላ
Apr 28, 2024financially stable ነኝ ብለህ ታስባለህ ብታንስ 120-150k ብር ያስፈልግሃል
Apr 28, 2024