የራስን ማጥፋት ስሜት ወይም ባዶነት ስሜት ተሰምቷችሁ ያቃል? አሁን ያ ስሜት ላይ ነኝ💔5አመት ሙሉ ትምህርቴን እየተውኩ ብዙ ጥናት አድርጌ የፃፍኳቸው መፅሐፎቼ ጠፋብኝ💔ገና ለመታተም ያልበቃ በኮምፒውተሬ ላይ የነበረ ነው። 5ወር ሆኖታል ይህ ከሆነ እና በዚህ ጊዜ በጣም ባዝንም እንደገና ለመፃፍ የአቅሜን ያህል ሞከርኩ ግን አልቻልኩም። ልክ ለመፃፍ ስዘጋጅ ያ የለፋሁበት ጊዜ ትዝ እያለኝ እደክመለሁ💔ከዚህ በላይ ራሴን motivate ማድረግ አቅቶኛል። ተስፋዬ ሁሉ ያልታተሙት መፅሀፎቼ ነበሩ💔እንዴት ጠፋ እንደትሉኝ please መፍትሄ ብቻ ንገሩኝ ምን ላርግ? እንዴት ሁሉንም ነገር መርሳትና የድሮውን ራሴን አግኝቼ መፃፍ መጀመር እችላለሁ?🙏
Apr 26, 2024አይዞህ ብራ ... በአንድ ቀን ውስጥ 5 ቤተሰቦቹ የሞቱበት ሰው አውቃለሁ .. እናም ምን አለ ... አልሃምዱሊለህ ሁሉም ለበጎ ነው ... ወደ ፈጣሪህ ቅረብ እና የወሰደብህ ሌላ የተሻለ ሊስጥህ እንደሆነ እሰብ❤️
Apr 27, 2024