ወዳጆቼ እንዴት ናቹ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበረ እኔ የዩንቨርስቲ የመጀመሪያ አመት የ social ተማሪ ነኝ እና ማለት እኔ በባህሪዬ ከሰው ጋር መዝናናት የምወድ ተጫዋች በ ጓደኞቼ አብሬ የኖርኩኝ ነኝ ነገር ግን እዚህ ግቢ ከመጣሁ በኋላ ብቻዬን ሆንኩኝ ማለት ምንም አይነት ጓደኛ ላገኝ አልቻልኩም ይመጡ እና ትንሽ ጊዜ አብሬያቸው ካሳለፍኩኝ በኋላ ተነስተው ይሄዳሉ እና እኔ ደግሞ ብቸኝነትን አላውቀውም በጭራሽ እና በጣም ከበደኝ ማለት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ይሄ ነገር እኔ ጋር ብቻ ነው ወይስ ምንድነው ? ሌላው ብቸኝነቱ ይሻላል ወይስ አይሻልም እስቲ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ please
Apr 26, 2024Yemejemeria amet temari endemehoneh guadegna baynroh lante arif new tmhrth kay tkuret aregeh arif wtet amta esu lewedefith wesagn new Dep't kemertk behuala batfeleg enkuan kebzu sew ga tkerarebaleh enam leametat ketaynet yalew guadegnenet yinrehal Ende2gna amet yegibi temari yalegn lmd yihe new
Apr 27, 2024