Does beauty matter much in a relationship if the two people are well compatible but not physically intrested one another or like him to wards her. So how much beauty matters in this case. Would it affect their future marriage I perefer to ask this those who are alrady in marriage. If not its okay anyone can answer but Please I want a logical insight on this. Thanks! Webet le wedefit terdar men yahel mina alew? Yeagebchu sewoch betnegrun... menalbat 2 sewoch betam yemigbabu bihonu gen physically ya mesasab(attraction ) keleleh wedefit yeminsertuten tedar yemigodaw yemselchual. Balerdaroch betmelsulgn yehe des yelgnal
Apr 26, 2024እኔ አግብቻለው ሚስቴ ቆንጆ ናት ፣ ውበቷ እንድቀርባት እና እሚገርም ባህሪዋን እንዳውቅ እረድቶኛል ። ሳንወሻሽ እውነቱን ካወራን ውበት ጥሩ ነው ነገር ግን እንደ ሰላማችን እሚሆን አይደለም ። ከኔ ሚስት በላይ በጣም ቆንጆ ያገባ ግን ስኳር ታማሚ እስኪሆን በትዳሩ እሚማረር አጎት አለኝ ። እኔ ቆንጆ አይደለሁም አማካኝ አይነት ወንድ ነኝ ፣ ሴት ለውበት ያላት ግምት ወንዱ ካለው ትንሽ ይቀንሳል። ወንድ ደሞ ከሴቶች በበለጠ ለውበት ዋጋ ይሰጣል። ስለዚህ ቢቻል ሴቷ ከወንዱ በላይ ያላትን ውበት ለመጠበቅ ብትሞክር አቋሟን ለማስተካከል ብትጥር ምናምን ለወንዱ ደስ ይላል። ወንዱም እንደዛው ነገር ግን ወንድ የበለጠ ለቤተሰቡ ገቢ ለመጨመር ቢጥር መልካም ነው። መልሱ እንደሰው ይለያያል ፣ እንደኔ የሚስቴ ውበት እንዳለ ሆኖ ባንግባባ እና ሰላም ባይኖረን አልፈልግም ። ስለዚህ ውበት ተጨማሪ አሪፍ ነገር ቢሆንም መሰረቱ መግባባት ፣ መከባበር እና ፍቅር ነው ። እምትወደውን ሰው እምታይበትም አይን ይለያል ስለዚህ ብዙም ቆንጆ ባትሆን ስትወዳት ከሁሉ ትበልጥብሃለች ። ካገባሁ ገና 3 አመቴ ስለሆነ እማውቃትን ነው ያወራሁት 😂😂 እንደራድህ/ሽ አስባለሁ
Apr 27, 2024