Kds3
#education
please guys እርዱኝ exit exam ተፈታኝ ነኝ ena አስተማሪያችን malete ye የ project planning መምራችን developmental project assignment ስሩ ብሎናል ena ye exit exam ተፈታኝ እንዴመሆኔ እሱን ለመስራት ጊዜ የለኝም ስለዚህ ከዚህ በፊት የሰራቹ ካላችሁ pls ተባበሩኝ በ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏 pls
Apr 25, 20242 engagements