Bhza11
#personal
ሰላም ሰላም ውዶቼ እንዴት ናችሁልኝ (Fana Aptitude)እና (Extreme Aptitude)ያላችሁ ሰዎች ቶሎ ሼር አድርጉኝ በጣም በጣም በጣም አስፈልጎኝ ነው ሁለቱም ካላችሁ እሰየው አንዱ ያላችሁም ከሁለት አንዱ ያላችሁን ሼር አድርጉኝ እባካችሁ ለምሰጡኝ ፈጣን ምላሽ እያመሰገንኩ ፈጣሪ አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ብርክ ያድርግላችሁ,ቤታችሁ በቀረከት ይሙላ!
Apr 25, 20241 engagements