ሰላም ሰዎች እባካቹ ተባበሩኝ በጣም ትልቅ ሰው ከፌደራል መንግስት ስልጣን ያለው ሰው ነገር ግን ከሱ የማይጠበቅ ወንጀል ውስጥ ይገኛል ሙሉ መረጃ አለኝ ግን ግልፅ ላወጣው ከሞከርኩ በዛች ደቂቃ የሆነ ነገር እንደምሆን ግልፅ ለዚ ወንጀል ተግባር ሲል እኔ ባለውበት ክልል ያሉ ሊያስጠይቀው የሚችል የመንግስት አካላትን በጥሩ ገንዘብ አፍ አዘግቷል ነገር ግን እኔ ይሄን እያየው ማለፍ ውስጤ አልቻለም ለማን ላጋልጠው? የትስ ልሂድ? ማንነቴንስ እንዴት ደብቃለው? ለደሀ ጎሮሮ የመጣውን እሱ ሲንደላቀቅ ማየት አልቻልኩም እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ??
Apr 24, 2024Maybe, you need to buy VPN, create a new account and post everything.
Apr 25, 2024