ስለ እስልምና እውቀቱ ያላቹ ሰዎች ይህን ጥያቄ እንድትመልሱልኝ ፈልጋለው Surah 9:29 ላይ በቁርዐን "Fight thise who does not believe in Allah, Burn their houses displace them from their town..." እና ሌሎችም መጥፎ ነገሮችን ይናገራል። የማይካድ ነው!? ግን አንድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊምን ብጠይቀው እውነቱን አይነግርህም እንደዛ የሚል Verse የለም ብሎ ይክዳል። ለምን ሲቀጥል እስልምና የእውነት አላማኞችን ግደሉ አፈናቅሉ ትላለች?! ብቻ ግን እስኪ ሙስሊሞች በዚ ዙሪያ ላይ የምታቁትን ነገር ብታካፍሉኝ ተሳስቼ ከሆነም ብታርሙኝ ባይ ነኝ። Love Y'all❤️
Apr 24, 2024{ قَـٰتِلُوا۟ ٱلَّذِینَ لَا یُؤۡمِنُونَ بِٱللَّهِ وَلَا بِٱلۡیَوۡمِ ٱلۡـَٔاخِرِ وَلَا یُحَرِّمُونَ مَا حَرَّمَ ٱللَّهُ وَرَسُولُهُۥ وَلَا یَدِینُونَ دِینَ ٱلۡحَقِّ مِنَ ٱلَّذِینَ أُوتُوا۟ ٱلۡكِتَـٰبَ حَتَّىٰ یُعۡطُوا۟ ٱلۡجِزۡیَةَ عَن یَدࣲ وَهُمۡ صَـٰغِرُونَ } [9: 29] {ከእነዚያ መጽሐፍን ከተሰጡት ሰዎች እነዚያን በአላህና በመጨረሻው ቀን የማያምኑትን፣ አላህና መልክተኛው እርም ያደረጉትንም እርም የማያደርጉትንና እውነተኛውንም ሃይማኖት የማይቀበሉትን እነርሱ የተዋረዱ ኾነው ግብርን በእጆቻቸው እስከሚሰጡ ድረስ ተዋጉዋቸው}] [9:29] የሚለው ይሄን ነው አቃጥሉም ምናምንም አይልም። ይህም ደሞ purposly ያኔ እስልምና በአረቢያ ምድር ላይ መሰበክ ሲጀምር በሀገራቸው ላይ በሰላም እንዳይቀመጡ፣ ሀይማኖታቸውንም እንዳይተገብሩ በሚደረግባቸው ጊዜ የአፀፋ ምላሽ ማለትም ጦርነት እነሱን(ከልካዮችን) እንዲገጥሙ የተፈቀደላቸው አንቀፅ ነው‼ አንተ ግን ፐርፐዝሊ ሆን ብለህ miss qoute አድርገሃል፣ ትርጉሙ ላይ የሌለን ነገር ጨምረሃል፣ ኢንቴንሽንህ እውነት ለመረዳት አይመስልም የሌለን ነገር አለ ብለህ ብዙ ሰዎች ዘንድ የእስልምና ጥላቻን ማሳደር ነው‼ ቁርዓን በጣም ብዙ ቦታ ላይ "ሀይማኖታቹን ከማይከለክሏቹ ማንኛውም ሀይማኖት ተከታዮች ጋር መልካም መኗኗርን ተኗኗራቸው" ነው የሚለው! ቁርዓን english versionum amharic versionum playstore ላይ አለልህ አሉባልታ ላይ ተመስርተህ ከምታወራ ቼክ አድርግ፣ አንብብ ማንበብህ ቀጥተኛውን መንገድ የመመራት እድልን ይዞልሀ ሊመጣ ይችላልና
Apr 25, 2024