#education
Freshman University ተማሪ ነኝ እና ሳይኮሎጂ ልማር እያሰብኩ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ? በተለይ ስራ የለም ይባላል ???
Apr 24, 20243 engagements
Freshman University ተማሪ ነኝ እና ሳይኮሎጂ ልማር እያሰብኩ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ? በተለይ ስራ የለም ይባላል ???
Apr 24, 2024Mnm betmar eko sra yelm😁 Atlest metwedwn ngr temreh sra betata yshalal
Apr 27, 2024ስራ አለው። ለምሳሌ ሁሉም ቴክኒክ ት/ቤቶች ፣ሁሉም ማረሚያ ቤቶች ሳይኮሎጅስቶች ይቀጥራሉ። እንዲሁም ደግሞ NGOዎች ላይ ስራ አለው። በአጠቃላይ ግን ከተመረቃችሁ በኋላ በስራው ዓለም የዲፓርትመንት ጉዳይ እምብዛም ነው። አንድ የስራ መደብ ወጥቶ የሚፈልገው ሶሻል ሳይንስ ይባል እና መዓት ዓይነት የሶሻል ዲፓርትመንቶች ይዘረዘራሉ። በእርግጠኝነት ሳይኮሎጅ አንዱ ነው። ስለዚህ አያሳስብህ ልልህ ፈልጌ ነው
Apr 25, 2024Tmrt yefara new blohal Aman ye tir haylu chis
Apr 25, 2024