ሰላም ሰላም ሰዎች ከደብረዘይት(ቢሾፍቱ) ወደ አዳማ (Astu) አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመሄድ የሚፈጅብኝን ብር እና ከቢሾፍቱ መነኸሪያ ስለሆነ የምነሳው ዩኒቨርስቲው በር ድረስ ለመሄድ የምታውቁ ሰዎች በግልፅ እንዴት እንዴት መሄድ እንዳለብኝ ንገሩኝ እባካችሁ በቶሎ ነው የፈለኩት!ለምሰጡኝ ምላሽ እና አስተያየት ከወዲሁ እያመሰገንኩ የምታቁ ሰዎች ጥያቄዬን እንትመልሱልኝ ስል በትህትና ጠይቃለው!ሁላችሁንም ፈጣሪ ያክብርልኝ በሕይወታቹ ውስጥ ፈጣሪ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ!አመሰግናለው።
Apr 24, 2024ke bishoftu eske adama sint birt endehone alakim may be 80 birr. Adama menaharia keweredk behuala taxi college yemil ale ezaw asphalt lay kelele demo be bajaj eske posta bet hidina keza demo college yemibal taxi tiyizaleh.
Apr 24, 2024