Hii ቤተሰቦች is this normal I'm 19 yrs old m But i ain't have a girl friend ግን ጓደኞቼ መጀናጀን ምናምን ይመቻቸዋል እኔ ደግሞ አስተዳደጌ ላይ ሴት ልጅ ይሄንን ያክል የለችም I mean እናቴም በልጅነቴ ነበር ወደ ውጪ ሀገር የሄደችው እና ብዙ እድሜዬን ከ father ጋ ነበር ያሳለፍኩት still ሰዎች ብዙ ግዜ እናቴ እናቴ ሲሉ ይገርመኛል ስለ አባታቸው ይሄን ያክል የሚያወራ የለም ለኔ ግን አባቴ ሁሉ ነገሬ ነው ብቻ ወደ ሀሳቤ ስመለስ እንዴት አርጌ ሴትን ልጅ ቀርቤ ማውራት እችላለው?? እና ምን ማድረግ አለብኝ ጥሩ ጓደኛ ለመያዝ?? ጥያቄዬን አትለፉት
Apr 23, 2024Ke abateh belaye mekari yelem abatehn ende guadegnam ende abatem kehon yemtkerbw esun amakerw selh yalehn smete bemulu agaraw ahun legna endengerkn malet nw kerbeta kalachu bedenb leloch lijoch enate yemilut bezihu meknyate nw betam selmikerbuachew lemamker lela sew ayetkmum Baye ngn
Apr 24, 2024