KMB240.5
#health
ሰላም የAAE ቤተሰቦች ዶክተሮች ወይም የምታኩ ሰዎችም ካላችሁ ንገሩኝ - የጤፍ ምርቶችን ( እንጀራ፣..) መመገብ ክብደትን ይጨምራል? በተለይ ደግሞ ቦርጭ የሚያወጣ ከሆነ እሱንም በሰፊው ንገሩኝ - በየዕለቱ ከማዕዳችን የማይጠፉት ነገሮች ለምሳሌ ፦ እንደ በርበሬ ያሉትስ ያወፍራሉ? አመሰግናለሁ!
Apr 23, 20244 engagements
ሰላም የAAE ቤተሰቦች ዶክተሮች ወይም የምታኩ ሰዎችም ካላችሁ ንገሩኝ - የጤፍ ምርቶችን ( እንጀራ፣..) መመገብ ክብደትን ይጨምራል? በተለይ ደግሞ ቦርጭ የሚያወጣ ከሆነ እሱንም በሰፊው ንገሩኝ - በየዕለቱ ከማዕዳችን የማይጠፉት ነገሮች ለምሳሌ ፦ እንደ በርበሬ ያሉትስ ያወፍራሉ? አመሰግናለሁ!
Apr 23, 2024Ba hiwot yakoyalu man yamn mawafar naw metawaraw😭😭😭😂😂😁😁
Apr 24, 2024Doctoroch slezi yalachew ewket kegna bzu aybeltm, Bayhon food and nutrition (food science) yetemaru wey demo chef yeshalalu
Apr 24, 2024