It's urgent well ሰሞኑን የገባውበት online business አል NFT ይባላል እና 6000ብር ከፍዬ lv 1 ነበር የገባውት ስራው በጣም ቀላል ነው በ 20ቀን ውስጥ የራሴን ብር አስመልሻለው አሁን የነሱን ብር eyewesdku ነው በሳምንት 1200ብር እና lv2 24000ብር ነው ለመግባት እያሰብኩ ነው please ምክር እፈልጋለሁ
Apr 22, 2024SCAM ALERT! DON'T DO IT!!
Apr 24, 2024