Youuu131.5
#personal
ሰላም ሰዎች ዋይፋይ ላስገባ ብዬ መስመሩ ሞልቷል አሉኝና አሁን ተንቀሳቃሹን ላስገባ አስቤያለው። ስለዚህ የራውተሩ ዋጋ ስንት ነው? ያገለገለስ እስከ ስንት አገኛለው? ተማሪ ነኝና ብዙ ብር የለኝም ስለዚህ በዓመት 6000 የሚያስከፍል አማራጭ እንዳለ ሰው ነግሮኛል። ስለ እሱስ ምን ትላላችሁ? በጣም አመሰግናለሁ።
Apr 22, 20246 engagements
ሰላም ሰዎች ዋይፋይ ላስገባ ብዬ መስመሩ ሞልቷል አሉኝና አሁን ተንቀሳቃሹን ላስገባ አስቤያለው። ስለዚህ የራውተሩ ዋጋ ስንት ነው? ያገለገለስ እስከ ስንት አገኛለው? ተማሪ ነኝና ብዙ ብር የለኝም ስለዚህ በዓመት 6000 የሚያስከፍል አማራጭ እንዳለ ሰው ነግሮኛል። ስለ እሱስ ምን ትላላችሁ? በጣም አመሰግናለሁ።
Apr 22, 2024ተማሪ ከሆንክ እና ለብቻህ የምትጠቀመው ከሆነ Yearly Unilimited Internet Package ብትገዛ ይሻላል Man
Apr 24, 2024ከከፈልክ አይቀር በ7000 ብር የ2 ዓመት ግዛ
Apr 24, 2024የ አመት 6000 መግዛትህ ካልቀረ 1340 ብር ጨምረህ የሁለት አመት 7340 ብር እሱን አስገባ
Apr 24, 2024ፍጥነቱ እንዴት ነው
Apr 24, 2024Huawei wireless alegh kene dereseghu bekirbu nw yegezahut ke ethio telecom DM me
Apr 24, 2024TP link wireless aleg Mtfelg khone inbox @SofaniasJr2
Apr 24, 2024