#urgent ያለ ፍቃዴ የቴሌግራም አካውንቴ logout ተብሏል።ድጋሜ ለመክፈትም code እየተላከልኝ አይደለም .. አካውንቴ ተጠልፎ ነው ? ይህ ሲያጋጥመኝ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። እባካችሁ እርዱኝ !!! እንዴት መፍትሄ ማግኘት እችላለሁ ??🥺🙏
Apr 22, 2024በአንተ log out ተብሎ መልሰህ ለመግባት ስትሞክር ኮድ ካልተላከልህ maybe አንተን log out አስብሎህ ሌላ እየተጠቀመበት ወዳለው ሰው ቴሌግራም አካውንት ነው እየተላከ ያለው ( አሁን ባለው አሰራር ቴሌግራም በሁሉም አካውንት ሎግ አውት ካልተባለ በስተቀር በሲምህ ቴክስት መላክ i think አቁመዋል ) ስለዚህ በሲም ካርድህ ቴክስት እንዲላክልህ ስልክህን አስገብተህ ኮድ ተልኳል ከሚለው አማራጭ በታች sms ሚለውን አማራጭ ንካ ነገር ግን ይሄ ሚሰራው ፕሪሚየም user ከሆንክ ነው so the solution is ፕሪሚየም ያለው ሰው ፈልግና ወደ አንተ ቁጥር እንዲላክ አደርግ then በsms text ማስላክ ነው plus 2 step verification ተጠቀም።
Apr 23, 2024