ከእናቴ ጋር ቁጭ ብለን እና አሟት ፀበል እየተጠመቀች ነው እና ቀይ ናት ፊቷ ጥርት ብሎ እጇ ይለሰልሳል በጣም እና እጇን እየደባበስኩ አለቅሳለሁ መሞቴ አይቀርም ትለኛለች ብቻ በዛ ሁኔታ ውስጥ ባነንኩ እናቴ ከሞተች 3 አመት ሆኗታል እባካችሁ ህልም መፍታት ምትችሉ ፍቱልኝ ቤት መናገር ስላልፈለኩ ነው
Apr 22, 2024መልካም ህልም ነው ነገህ ብሩህ ነው እና ነፍስ ይማር ብለህ ለየኔ ቢጤ ሳንቲም(ብር) ስጥ ወይ አብላ
Apr 23, 2024