ሰላም ውስጤ ያበደ ማንነት ነው ያለኝ በውጭ ግን ሰዎች የሚቀኑበት ባህሪ ነው የለኝ የማይናደድ ሰዎች ን የማያስከፋ ማለት ባላስደስታቸውም አልደረሰባቸውም በቃ ታድለሽ ይሉኛል ግን ከግዜ ወደ ግዜ መርሳት የምወዳቸውን ነገሮች አሁን ምንም አይመስለኝም በቃ የሆነ ተስፋ አለኝ ደስ የሚል ግን ልክ አይደለሁም ዕንቅልፊን ለሊት አልተኛም እንዲው ስቁነጠነጥ ሊነጋ ሲል በግድ እተኛለሁ ቀን ላይ እተኛለሁ ብቻ የቅርብ ሰዎቸ እኔ ጋር የሉም ደውየ መናገርም አልችልም ምክንያቱም የግቢ ተማሪ ነ ኝ እሩቅ ነኝ ገንዘብ ደግሞ ያስፈልገኛል ምክንያቱም ተመራቂ ነኝ በዛላይ exit exam አለብኝ በቃ ዘንድሮን አልፎ እስከማየው ቸኩያለሁ ታዲያ ይሄንን ግዜ እንዴት ልለፈው ገንዘብም ጤናም ያስፈልገኛል
Apr 21, 2024Fetari ale ,tselot adrgi 😊
Apr 23, 2024