ሰላም ቤተሰብ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብቻ ከዛም ውስጥ በደንብ የምታውቁ እና እርግጠኛ ከሆናቹ ብቻ መልሱልኝ ንስሀ ተቀብላቹ ለምሳሌ 7 ቀን ስገድ ተብላቹ ሰገዳቹ እና የንስሀ አባታችሁን ስላላገኛችሁ አልፀለዩላቹም እግዚአብሔር ይፍታቹ ብለው እና እነሱን ለማግኘት ቀን ተራዘመ ግን አሁን ለምሳሌ ዋሸው ብላቹ ከሆነ ንስሀ የተቀበላቹት ሰባቱን ጨርሳቹ በስምንተኛው ቀን ዋሻቹ ግን አልተፀለየም ስለዚህ እንደ አዲስ ሌላ ሀጥያት ነው ይሄ ሚቆጠረው ወይስ ቀኖናውን አፈረሳቹ በሚል እንዳዲስ ትገባላቹ በፊት ለገባችሁበትም ለማለት የፈለኩት ከገባቹ መልሱልኝ
Apr 21, 2024ቀኖናኽን አላፈረስክም ! እንኳን ጨርሰኽ አይደለም ቀኖና ውስጥ ኾነኽ እንኳ ኀጢኣት ይሠራል በዚያ ግን በቶሎ አግኝተኽ ራሳቸውን ማናገር ነው። አኹን አግኝተኻቸው ጸሎተ ንስሓውን ሳይደግሙልኽ በፊት ንገራቸው ።
Apr 23, 2024