selam endet nachew guys i have a girl ena be r/ship 3 year alfonal ena long distance nber ena esua gebi temari nat enem enem endzaw gn yeteleyaye nw keza kehone seat jemero bedewelem text badereglatem atmelesem be lela kuter semokerlat gn tansaleche ...and i love her so much ena what's the matter with her ?
Apr 21, 2024በግልጽ " አልፈልግኽም " እስክትልኽ መጠበቅ ከፈለክ ደጋግመኽ በተለያየ ቁጥር መደወልኽን ቀጥል ። ካልኾነ ግን " ተዋት " በቃ አልፈለገችም ! የወደድከውን ኹሉ ታገኛለኽ ማለት አይደለም ። በተለይ የርቀት ፍቅር ። ሌላ ችግርም ኖሮባት ይኾናል ። ያም ቢኾን ልታወራኽ ካልፈለገች በቃ መተው ነው ። ሰዎች እንዲወዱኽ እንዲመርጡኽ ወይም በቀረብካቸው ልክ እንዲቀርቡኽ ብለኽ መጨነቅኽን አቁም ሲሄዱ ሸኝ ! ሲመጡ የሄዱበትን ምክንያት አጢነኽ ያለኽበትን መርምረኽ መቀበል አለብኝ ብለኽ ስታስብ ተቀበል አለዚያ አትቀበል። አትግፋ እንጂ መገፋትን አትጥላው ።
Apr 23, 2024