መጀመርያ ችግርህን ግልፅ አድረገህ ተናገር
Apr 23, 2024መጀመርያ ችግርህን ግልፅ አድረገህ ተናገር
Apr 23, 2024ታሪኩ ረዥም ነው፤ ወደኋላ ሲሄድ እስከዚህ ዓለም መፈጠር ይደርሳል። The Matrix በለው የኔን life. What I know is suffering. ብዙ ጊዜ እያሸነፍኩ መቀጠል ብችልም አሁን ግን ብቻየን ተጋፍጨ ለዘላቂነት እንደማልቋቋመው ገብቶኛል፤ ደግሞም ህይወት የጋራም የግልም የሆኑ ነገሮች አሏት። ሰፋ ያለ ያልኩትም ለዚያ ነው። እንደግለሰብ ውጭ ሀገር ወጣ ብሎ መሞከር፣ የእርግጠኛ አለመሆንን የበለጠ እውነተኛነት መቀበል፣ ገንዘብ እና ንብረት የገጠመኝን ነገሮች ይፈቱልኝ ይሆናል፤ still ግን ሁሉን አቀፍ የሆነ የተሻለ ነገር ወደተግባር ካላመጣን የኔም የሌሎችም ችግሮች ይፈታሉ ብየ አላስብም። እናም በዋናነት እኔ የምፈልገው ከሌሎች ነገሮች በላይ ከራሱ በተጨማሪ ስላሉ ነገሮች የሚኖር morally fit ሰው ነው።
Apr 23, 2024You can contact me @milenassy
Apr 30, 2024