kll552
#other
ወገን እንዴት ናችሁ 1 ጥያቄ ልጠይቃችሁ 3D(መነጽሩ) ዋጋው ስንት ነው ማለት 1አንዴ ለማየት 2 ለመግዛት በሰው ዘንድ ያለው ተፈላጊነትስ? በግል ለመጀመር ምን ያስፈልጋል ከዚህ ውስጥ ምታቁት አንዱን ብቻ ቢሆንም መልሱልኝ ስለ መልካምነታችሁ thank you
Apr 20, 20241 engagements
ወገን እንዴት ናችሁ 1 ጥያቄ ልጠይቃችሁ 3D(መነጽሩ) ዋጋው ስንት ነው ማለት 1አንዴ ለማየት 2 ለመግዛት በሰው ዘንድ ያለው ተፈላጊነትስ? በግል ለመጀመር ምን ያስፈልጋል ከዚህ ውስጥ ምታቁት አንዱን ብቻ ቢሆንም መልሱልኝ ስለ መልካምነታችሁ thank you
Apr 20, 2024ምን ይሰራል ደሞ በዚህ ዘመን 3ዲ መነፅር? 🤔
Apr 22, 2024