J7930.5
#education
Passport ቀጠሮ አንድ ዓመት አለፈኝ… በአንድ ወር ውስጥ ወደ ጀርመን ጉዞ አለኝ ስኮላርሺፕ ዕድል ስለሆነ በፓስፖርት ምክንያት እንዳያልፈኝ ምን ላድርግ? #Please
Apr 20, 202414 engagements
Passport ቀጠሮ አንድ ዓመት አለፈኝ… በአንድ ወር ውስጥ ወደ ጀርመን ጉዞ አለኝ ስኮላርሺፕ ዕድል ስለሆነ በፓስፖርት ምክንያት እንዳያልፈኝ ምን ላድርግ? #Please
Apr 20, 2024አስቸኳይ አዲስ Passport ማውጣት ትችላለህ እኮ በ2ቀን ውስጥ ሚደርስ
Apr 21, 2024Acceptance letter asayachew immigration hedeh keza in 1 week you'll get your passport
Apr 21, 2024Please endt nw yedereseh Koy lmnd nw matnagerut
Apr 21, 2024Matsaf tichilaleh Scholarship Medical issue Minamin aschekuay yisetalu
Apr 21, 2024Bro plz እኔም እየሞከርኩ ነው እና fullyfunded ከሆነ አንዳንድ info ብትነግረኝ 🙏 DM me @Almightyyyyyy
Apr 22, 2024