philosopherr1226
#philosophy
1.ጥበብ, ችሎታ እና ስልጣኔ አንድነት እና ልዩነት ምንድን ነው 2. ለሰው ልጅ ጠቃሚ ብላችሁ የምታስቡት ፍልስፍና ምንድነው? ለ ሰው እምትጋብዙት 3. ፍልስፍና ካልተሰየመ ስም ካልተሰጠው ነገር ግን በባህል እና በመሳሰሉት ከማህበረሰቡ ጋር ቢዎሀድ ፍልስፍና ሊባል ይችላል? 4. ስለ ፍልስፍና ያላችሁ አረዳድ ምን ይመስላል? 5. በኢትዮጵያ የምታቁትን ፍልስፍና ነገሩኝ? ለ 3ኛው አዎ ከሆነ መልሳችሁ ለ5ኛው ስም መጥቀስ አይጠበቅባችሁም ሀሳቡን ብቻ አጋሩኝ ጥያቄው እንደበዛ ይገባኛል ግን...ትረዱኛላችሁ ህንደኬ Amesegnalehu !"
Apr 19, 20241 engagements