የረጅም አመት ጓደኛ አለቺኝ እንዋደዳለን 7አመት ሆኖናል። ብዙ አሳልፈናልም።ሌሎች ጓደኞችም አሉን ግን በቅርብ የመጡ ናቸው ። አንዷ የሷ ናት አንዷ የኔ።አሁን አሁን ግን ቅናት ጀመራት ጓደኛዬ ከድሮ በላይ ለኔ መሳሳት ጀመረች። ባለፈው ያላሰብኩትን ነገር ነገረቺኝ ፍቅር ከኔ እንደያዛት🤢 እኔም ሴት ነኝ ደነገጥኩ። ከምንም በላይ ያስደነገጠኝ እሷ መሆኗ ምክንያቱም እንዲ አይነት ነገር በጣም ነው ምትጠየፈው እና እንዲ ማለቷ አስደነገጠኝ። እና ምንድነው ማረግ ያለብኝ በጣም እየተቀያየረች ነው እኔም እየፈራዋት ነው። ይሄን ሃሳቧን በምን ላስቀይራት?🥺 ምን ላርግ አማክሩኝ
Apr 19, 2024ግብረሰዶማዊነት እቃወማለሁ 😦
Apr 20, 2024