መፅሐፍ ቅዱስን ከ"ዘፍጥረት" እስከ "ራዕይ" ድረስ አንብባችሁ የጨረሳችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ? (ጨርሳችሁ ያነበባችሁ እንዴት አያችሁት? የተረዳቹትን ሙሉ ሃሳብ በአንድ sentence ግለፁ)
3 votes
መፅሐፍ ቅዱስን ከ"ዘፍጥረት" እስከ "ራዕይ" ድረስ አንብባችሁ የጨረሳችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ? (ጨርሳችሁ ያነበባችሁ እንዴት አያችሁት? የተረዳቹትን ሙሉ ሃሳብ በአንድ sentence ግለፁ)
3 votes
ግን ሙሉውን ለማንበብ አቅጄ ብዙ ርቀት ተጉዣለው። በርግጥ መጽሃፍ ቅዱስ ሁሌም አዲስ ነው አልቆ አያልቅም። የተረዳሁት: እግዚአብሔር ሚገርም አምላክ ነው። በእያንዳንዱ የመጽሃፍ ቅዱስ ታሪክ, መልዕክት, መዝሙር ውስጥ ማንነቱ ይታያል።
Apr 20, 2024ትንሽ ብቻ ነው ሚቀረኝ ብሉይ ኪዳን ላይ ጥቂት የትንቢት መጽሃፍት ይቀሩኛል። አዲስ ኪዳን ሙሉውን ጨርሻለው።Hopefully በቅርብ ሙሉውን እጨርሳለው። በርግጥ መጽሃፍ ቅዱስ አያልቅም አይደለም ያ ሁሉ መጽሃፍ አንዱ ምዕራፍ በየቀኑ ቢነበብ አዲስ ነው። መጽሃፍ ቅዱስ ማንበብ ማለት ሌላ አለም ውስጥ መግባት ነው።ታሪኩ it's like an emotional roller coaster ያስቃል፣ ያሳዝናል፣ ያናድዳል፣ ያስፈራል...comedy, romantic, action, horror, mystery, crime... every film ሚወጣው ነው። የተረዳሁት ነገር አለም ፍቅርን ነው። ፍቅር ፈጠረ፣ ፍቅር ተቆጣ፣ፍቅር ራሱን ዝቅ አደረገ፣ ፍቅር ስለኛ ሞተ፣ ፍቅር አሸነፈ😊 ያላነበባችሁት this is your sign to start reading. You will love it😊
Apr 21, 2024Yeteredahut tereguame manbeb memhranen meteyek endalebgn new
May 01, 2024