Pls mkerugn ታሪኩ የሚጀምረው ከትንሽ ወራት በፊት ነበር የሆነ ልጅ አለ እና አንድ school ነው የምንማረው እና የሆነች የኔ friend ነበረች ያስተዋወቀችን ከዛ social media ላይ ብዙ ማውራት ጀመርን በአካል ግን አናወራም ማለት ይቻላል ምናወራው ወሬ normal የfriend ወሬ ነበረ ግን እሱ አንዳንድ ከfriend ወሬ ወጣ ያለ ነገር ያወራ ነበር(የ ፍቅር) በጣም ስለሚረዳኝ እኔም ደስ ብሎኝ ነበር በአካልም እንድናወራ ይፈልግ ነበረ የኔ friends ለኔ ስሜት እንዳለው ያስቡ ነበር የሱ fiends ደግሞ በኛ ሙድ ይይዙ ነበር ከዛ ግን የሆነ ጊዜ አለመግባባት ተፈጥሮ ተጣልተን ወዲያው ታረቅን ግን ከታረቅን ቡሃላ ግን ነገሮች እንደ በፊቱ አልቀጠሉም በቃ ተደባበርን text አቆምን በቃ እንደማንተዋወቅ ሆንን በዛን ሰዓትም ከተለያዩ ሴቶች ጋ አይቸው ለምን እንደሆነ ባላቅም ከፍቶኝ ነበር አሁን ኝ እንደገና text ምናምን ለመላክ እየሞከረ ነው ምን ላረግ ምከሩኝ specially ወንዶች pls🙏
Apr 17, 2024U are the most un busiest person
Apr 18, 2024