Hi ppl እንዴት ናችሁ እሄን ስነግራችሁ ራሴን እያካበድኩም አደለም ሰዉንም እያንቁአሸሽኩ አደለም just ጥያቄዉን ልተይካችሁ ስለፈለኩ ነው እኔ ክፍላችን ውስጥ መልኬ አሪፍ ነው ከሌሎቹ አንፃር እናmost of the girls want to be with me (i don't date any of them እንደውም i hate them for no reason) እና በዚ ዓመት ትምርት ቤታችን አዲስ የገባች ልጅ አለች መልኩአ አሪፍ አደለም disabledም ናት እና የሆነ መሃል ለይ እንደተመቸሁአት ለሌሎቹ ሴቶች ነግራ ሙድ እየያዙባት እንደሆነ ሰማሁ ልጅቷ በጣም ነው ምታሳዝነኝ እና እሄን ስሰማ በጣም አናዶኝ ሴቶቹንም ለማናደድ እሷም ደሞ ደስ እንዲላት አሪፍ treat አደርጋት ጀመርኩ ዊልቸሯን እየገፋሁ አብርያት እየተቀምጥኩ ምናምን...ብቻ በማግዛት በይትኛውም ነገር እና 3 ወር ምናምን ሆነን በዚ ሁኔታ ከዛ ከ3 ቀን በፊት she told that she loved me እና i was freezed እና ነገሩን አሳስቄ አሳለፍኩት ግን she asked me again the next day እና ነገርኩአት ያ ሊሆን እንደማይችል then በቃ ከዚ በሁላ ካኔ ጋ እንዳቶን አለቺኝ• አዘንኩላት ግን ምን ማድረግ እችላለው ስለራሴ መጥፎ ስሜት እየተሰማኝ ነው እና እስኪ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ please እኔ ጥሩ ስሜት ልሰማት ይችላል ብዬ ነው እንጂ ይሄ ይሆናል ብዬ አደለም
Apr 17, 2024Kesuaga mehon kalfelek engdi yemiyasgededek yelem we don't always get what we want and that's called life so I don't think it's ur blame bro just move on zm bleh
Apr 18, 2024