#relationships
Endet new yesewn chinklat hack madreg michalew?
Apr 17, 202413 engagements
Endet new yesewn chinklat hack madreg michalew?
Apr 17, 2024by the power of merigeta 😁💀
Apr 17, 2024Endaww ene men laregeleke 🫠🫠😭😭
Apr 17, 2024የሰው ጭንቅላት ( ዐሳብን ) ለመስረቅ ከምትጥር - ሊሰርቁት የሚጓጉለት አእምሮ እና ማንነት ይዘኽ ተገኝ ። ያኔ የሰውን ጭንቅላት ብቻ ሳይኾን ልብንም ትሰርቃለኽ ! ! ( ፐ - እኔ እኮ አልናገር ቦምብ የኾነ ንግግር አይደል እንዴ ሳላስበው ያፈነዳኹት )
Apr 17, 2024ፍቅር በማስያዝ ነዋ ልክ ካንተ/ቺ ፍቅር ከያዘው/ዛት ምን አለፋክ በቃ ከደቂቃ ደቂቃ ስላንተ ያስባል ወይም ታስባለች ስለዚህ በቁጥጥርህ ስር አደረካት ወይም አደረግሽው ማለት አይደል የደረሰበት ያውቀዋል 😢 ፅሁፌን አክብራቹ ስላነበባችሁት አመሰግናለው
Apr 17, 2024የራስን ፎርማት በማድረግ::
Apr 17, 2024You can use termux or Linux as your choice 😁 bro
Apr 17, 2024Bzu ye psychology trikoch allu https://t.me/Questionsandanswers24
Apr 18, 2024psychology nek metshafochn bemanbeb nw bro
Apr 18, 2024Step 1 Open google Step 2 Search for how to get my brain working...that might trigger your brain into thinking(which might be new to yu)
Apr 18, 2024