#education
ሰላም Guys first year ye University temari negn የ law COC ተፈትኜ ነበር ፃፍ ብቻ ነው ያውም ስንት ሉክ እና በቃ በጣም ነው አዛ ያረገኝ በአማርኛም ፅፌ ያን ሉክ ምሞላው አይመስለኝም እና አሁን ግራ የገባኝ COC ውን ካለፍኩ ልተወው እና second semester ልቀጥል or ልግባ በዋላ እንዳይቆጨኝ ፈራሁ
Apr 16, 20243 engagements