#family
Plz sewochye and gize stugn ከቅርብ ጊዜ ወዲ የእንጀራ አባት ኖረኝ እና ሰውየው በጣም አስቸጋሪ እና ለሆዱ ሟች ነው ለልጁ እንኳ አይራራም እና እናቴን አሰቃያት ሴት ስለሆነች ተጫውተባት በቤቷ እየኖረ እና በተለይ የህግ ባለሞያ የሆናቹ እባካችሁ እርዱኝ እንዴት ላድርግ ማለት ሰውየው አውሬ ነው ገንዘብ እያለው ለልጁ እንኳን አይሰጥም ልጁም ህፃን ነው ከተፍቱ የወደፊቱ ያሳስባል በህግ ደሞ ከፍሎም ሊያስዋሽ ይችላል ያለውን ንብረት አሉኝ እና ምን ላድርግ እርዱኝ እናቴን ሊገልብኝ ነው
Apr 16, 20247 engagements