#business
selam ye adar sra metawky kalachu kurb bota ke mexico eske torhayloch balew samuna fabrica, yelbs mnamn ke mata 2 sat esje tewat 11
Apr 16, 20241 engagements
selam ye adar sra metawky kalachu kurb bota ke mexico eske torhayloch balew samuna fabrica, yelbs mnamn ke mata 2 sat esje tewat 11
Apr 16, 2024ከሜክሲኮ ወደቄራ ስትሄድ ቡልጋሪያ አካባቢ አልማዝ ህንፃ ነው ምናምን ላይ ጃምቦ ክሊኒንግ የሚባል ኤጀንሲ አለ እዛ ጠይቅ እስኪ የሆነ ጊዜ ላይ ሀያት ሪጀናንሲ ሆቴል ንግድ ባንክ ህንፃ ላይ ያለው ቅርንጫፍ አዳር ፅዳት ሰራተኛ ይፈልጉ ነበር 4500 ምናምን መሰለኝ ደሞዝ ከለሊት 5 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት ነው ስትገባ ሰርቪስ የለውም ስትወጣ ግን አለ ምናምን እስኪ ጠይቅ ስልካቸው +251911226708
Apr 17, 2024