እኔ አፈቅረዋለሁ እሱ ግን እየዋሸኝ ነበር ነገረኝ አዝኜልሽ እንጂ አላፈቀርኩሽም አለኝ ብቻ 2አመት ጠበቁት ግን ይባስ እየናቀኝ መጣ መሰለኝ ግን መርሳት እና አዲስ ህይወት መጀመር አለብኝ እና ያፈቀርኩትን እንዴት ልጥላው ልሳው እባካቹ አማክሩኝ
Apr 16, 2024ደግመሽ እንዳታገኝው ስለሱ የሚያስታውስሽን ነገር ሁሉ አጥፊ አደራ እሱን ለመርሳት ብቻ ብለሽ ግን ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት እንዳትጀምሪ
Apr 17, 2024