Admin pls approve ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? ዛሬ በጣም ስለጨነቀኝ ከናንተ ምክር ፈሌጌ ነው። ቤተሰብ የለኝም ማለቴ እናቴ እና አባቴ በልጅነቴ ነው የሞቱት። ያደኩት ከ አጎቴ ጋር ነው። አሁን እድሜዬ 25 ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ድርጀቶች ውስጥ በአንዱ ተቀጥረ እየሰራው እገኛለሁ ።በወር 25,000 ETB ደሞዝተኛ ነኝ። ቀጣይ ዓመት ከ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ Masters ሁለትኛ ድግሪየን እጨርሳለሁ። አሁን ላይ በጣም ፈተና ውስጥ ገብቻለሁ በቃ መኖር እያቃተኝ ነው። በጣም depression ውስጥ ነኝ። ምን ሰሪቼ, ምኑን ኖረ እደደከመኝ አላወቅም። Life አስጠልቶኛል።
Apr 16, 2024Ere wendimalem arif lay eko nehh, asibehewal enatina abatih behiwot binoru endet endemikorubih Tseliy, Weta bel get friends fikiregna mitonihin beza tagegnaleh keza demo yerasih beteseb yinorihal Bicha guadegna wesagn nw If u can't find friends, dm @Tsinat11
Apr 17, 2024