Gjnzyunn115
#education
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ እስኪ ታሪክ ምታቁ ሰዎች ተባበሩኝ ስለ ጋሞ የድሮ እምነት ማለት ክርስትና እና እስልምና ሳይስፋፋ በፊት የነበረ ‟Indigenous” የሆነ ነበራቸዋ ስለሱ እስኪ ስሙን እና ስለ እምነቱ ብትነግሩኝ please ምታቁ ተባበሩኝ
Apr 16, 20240 engagements

Apr 16, 2024