Ere beteseb mn yshalegnal betesebem be chgrachew mknyat eyeresugn new(birr aylkum) set negn 3tegna amet ye gbi temari gobez mbal aynet temari negn gn ahun ahun alchalkum yehone sra mesrat alebgn gebi yelegnm set hono demo ykebdal erdugn esti hasab kalachu
Apr 16, 2024ምን ያህል በወር ያስፈልግሻል አቬሬጅ? ... እሱን ንገሪኝ እና ደግሞ የትምህርት ቤት መታወቂያሽን እና የሶስት አመት ግሬድሽን ጎን ለጎን አድርገሽ ላኪልኝ የምችለውን በየወሩ ትራንስፈር አደርጋለሁ ግን ኖሮኝ ወይም ተርፎኝ ሳይሆን ቢያንስ አንዲት እህቴ አጏጉል ነገር ውስጥ ከምትገባ እንዳልሽው ቀለም ከሆንሽ ደግሞ ስትመረቂ ከምርቃት ጋር እንደምትከፍይኝ ስለማምን ነው::
Apr 17, 2024