#education
የከተማው መናኛ የሚለው ስለ ኤሊያስ መልካ የተፃፈው book ያላችሁ pls dm መግዛት ካለብኝም እገዛችኋለው አስቸኳይ ነው 🙏🙏
Apr 16, 20247 engagements
የከተማው መናኛ የሚለው ስለ ኤሊያስ መልካ የተፃፈው book ያላችሁ pls dm መግዛት ካለብኝም እገዛችኋለው አስቸኳይ ነው 🙏🙏
Apr 16, 2024Metsafun katah be pdfm bihon anbibew harif metsaf new 😊
Apr 16, 2024FYI የከተማው መናኛ ሳይሆን መናኝ ነው
Apr 17, 2024አለ 4ኪሎ ደርድረው የሚሸጡት ጋር አለ
Apr 16, 2024Yeah I do have gn alshetem
Apr 16, 2024Yihew Wendme 😊🙏
Apr 16, 2024