#sport
የኔ ጥያቄ በሕይወቴ በጣም የምፈለገው ነገር ቢኖር ካራቴ መሰልጠን ነበር፤ ነገርግን እስካሁን ምንም አልጀመርኩም (ያለሁበት አካባቢ ለዚህ ተደራሽ አልነበረምና ነው)። አሁን 28 አመቴ ነው፤ ወንድ ነኝ ቁመቴ 1.58m ነው። እና ወደፊት ህልሜን የማሳካው ይመስላችኋል? ካሳካሁትስ ምን ያህል አመት (ጊዜ) ይፈጅብኛል?
Apr 16, 20246 engagements
የኔ ጥያቄ በሕይወቴ በጣም የምፈለገው ነገር ቢኖር ካራቴ መሰልጠን ነበር፤ ነገርግን እስካሁን ምንም አልጀመርኩም (ያለሁበት አካባቢ ለዚህ ተደራሽ አልነበረምና ነው)። አሁን 28 አመቴ ነው፤ ወንድ ነኝ ቁመቴ 1.58m ነው። እና ወደፊት ህልሜን የማሳካው ይመስላችኋል? ካሳካሁትስ ምን ያህል አመት (ጊዜ) ይፈጅብኛል?
Apr 16, 2024በካራቴ የሆነ ቦታ ደርሳለው ብለክ ከሆነ የረፈደ ይመስለኛል ከልጅነታቸው ጀምሮ በዚህ ስፖርት ውስጥ ከነበሩ ሰዎች ጋር ነው ምትወዳደረው lets be realistic. እንደ passion or hobby አስበከው ከሆነ ግን its never late.
Apr 16, 202428 ዓመት ሙሉ ምድር ላይ ኖረህ እንዴት ሜትር ከ 58 ብቻ ትሆናለህ? ወንጀል እኮ ነው bro😂
Apr 16, 2024አባት ቁመቴ 1.5 ነው ያልክ ግዜ ወንድነትህን ያጣሄው 😂
Apr 17, 2024