#technology
ለ ግራፊክስ ዲዛይን ስራዎች ተመራጭ የሆነ ላፖቶፖ ምንድነዉ gameing or macbook?
Apr 16, 20244 engagements
ለ ግራፊክስ ዲዛይን ስራዎች ተመራጭ የሆነ ላፖቶፖ ምንድነዉ gameing or macbook?
Apr 16, 2024ሁለቱም ናቸው ግን የግድ ክራክ ሶፍትዌሮች ምትጠቀም ስለሚሆን PC ይሻልሀል ከ ማክቡክ ይልቅ ... ፕለስ አፕግሬድ ለማድረግም ብዙ ኦፕሽን ይኖርሀል.. ምንም የአፕል አድናቂ ብሆንም በላፕ/ዴስክ-ቶፕ ፒሲን ሚያክለው የለም
Apr 16, 2024