I hope this question finds you well...I am hoping you can send me list of possible gift for birthday. And please nothing too fancy. Thanks in advance.
Apr 15, 2024ይሄን መሳይ ጥያቄዎች ሁሌ ሳይ አዝናለሁም እሳቀቃለሁም ዝም ብዬ ስገምት ዘላቂ ጥምረት ያለ መስሎ አይታየኝም... ለማንኛውም ያንተን ተጣማሪ ወክለን አንተ ማወቅ ሚገባህን እንድንከውን ከጋበዝከን ዘንዳ እንግዲህ ባልወደውም የተወሰኑ ሀሳቦችን ልገፍትርልህ:: -በሚጢጢዬ አበባ ማስቀመጫ ላይ የተተከለ አበባ ወይም ካክተስ -የማብስሰያ እቃዎች ቤትህ ካሉ ዩቲዩብ እየሾፍክ አንድ ኪሎ ኬክ ጋግረህ ያለችበት ቦታ ይዘህ መሄድ -መፅሀፍ ባለልደቱ ሊወደው ይችላል ምትለውን ብትገዛና ብትሰጥ -ፖስት ካርድ ወይንም ሴት ከሆንሽ ጠያቂያችን ያሳለፋችሁትን ግዜ በትንሽዬ ዲያሪ ፅፈሽ አስጊጠሽ በፎቶዋችሁ እና ጆረኒያችሁ ብትሰጪው እማይረሳ ሜሞሪ ታስቀምጣላችሁ -ቼዝ ወይ ካርድ ጌሞች ምናምን የሚወድ/ከሆነ ከ2-3ሺህ ባልበለጠ ዋጋ ልትገዢ ትችያለሽ -በስተመጨረሻም እራት ባይቀር መልካም ነው ::
Apr 16, 2024