I wanted to start using makeup, but I don't really know where to start. Like where can I find the products for a reasonable price? I tried those online sellers but I realized I don't know my shade color, so how can I find my shade color? . Any help is appreciated, thank you in advance
Apr 15, 2024እህት አለም ምን ጥቅም? እንደኔ እንደኔ ከነአካቴው ባትጀምሪ እና እንዲሁ በተፈጥሮ የፈጣሪ ስጦታሽ ፅዳትሽን እየጠበቅሽ እና ከፀሀይ እና ከውርጭ እየተንከባከብሽ ብትጠብቂው መልካም ነው ባይ ነኝ እህት አለም:: ምክንያት:- -ግዜሽን ይበላዋል ጠዋት አብሶ ለሜካፕ ምታጠፊው ግዜ ኢትስ ቱ ስትረስፉል -ገንዘብሽን ትበዘበዣለሽ ደህና ሜካፕ ለመግዛት ካሰብሽ ናላ ሚያዞር ወጪ ነው ምታወጪው ፌኮቹን ደግሞ ከተጠቀምሽ በላብ በዝናብ በእንባ በመተሻሸት በየሰአቱ እየለቀቀ የቀለጠ ሻማ ነው መስለሽ ምትውይው 😂 - ዋንኛው የቆዳ ችግር ይገጥምሻል ከባድ የቆዳ ችግር ነው ሚገጥምሽ -ከለመደ በኃላ መፋታት ዘበት ነው በእሱ የለመደ ፊት ባዶ ሲወጣ አፍጣጩ በሽ ስለሚሆን በጭንቀት መቼ ቤት ገብቼ/ሽንትቤት ገብቼ መታ መታ ባደረኩ ፓውደሬን ነው ምትይው ቀን በቀን -ማስለቀቁ መከራ ነው ማታ ስትገቢ ከፊትሽ የተረፈ ካለ ትራስና አንሶላሽ ፈረደባቸው ቀን በቀን መንችከው ማስለቀቁ:: ለማንኛውም ከሁሉም በላይ በራስ መተማመንሽን ታጪዋለሽ ወይም በራስ መተማመን የለኝም ብለሽ ያመንሽ ቀን ነው የሜካፕ ቁራኛ ምትሆኚው ስለዚህ ሳይረፍድ በግዜ ኮንፊደንስሽን አዳብሪ እህት አለም
Apr 16, 2024