#health
selam, ጆሮዬ ላይ የወይራ ዘይት አብዝቼ ጨምሬ ከቀናት በዋላ ጆሮዬ የመደፈን ስሜት እና ጥ ዝ ዝ የሚል ድምፅ ሲሰማኝ ሀኪም ጋ ብሄድም የጆሮ ሀኪም ጋ መሄድ እንዳለብኝ ግን ትልቅ ችግር እንዳልሆነ ነገሩኝ ።የጆሮ ሀኪም ካላቹ ምን ላድርግ?
Apr 15, 20241 engagements
selam, ጆሮዬ ላይ የወይራ ዘይት አብዝቼ ጨምሬ ከቀናት በዋላ ጆሮዬ የመደፈን ስሜት እና ጥ ዝ ዝ የሚል ድምፅ ሲሰማኝ ሀኪም ጋ ብሄድም የጆሮ ሀኪም ጋ መሄድ እንዳለብኝ ግን ትልቅ ችግር እንዳልሆነ ነገሩኝ ።የጆሮ ሀኪም ካላቹ ምን ላድርግ?
Apr 15, 2024ህመም ስሜት ከተሰማህ በአስቸኳይ መሄድ ይኖርብሃል። Maybe ነፍሳት ገብተውበት ይሆናል
Apr 16, 2024