ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ወንድሞቼ እኔ የዩንቨርስቲ 5ኛ አመት ተማሪ ነኝ ። በባህሬ በጣም ዝምተኛና አይናፋር ሰው ነኝ ። እኔ ከሰው ጋር መጫወት ሆነ ማውራት ፍላጎት አለኝ ነገር ግን ዝምታዬ አይናፋርነቴ አሸነፈኝ ከዚህ የተነሳ ሰዎች ልቀርባቸው ስል መጀመርያ ላይ ደህና ይሆኑና ከቀናት ቡኋላ ባህሬን ካወቁ ይሸሹኛል ። እኔ ከዘመዶቼም ሆነ ከሌሎች ሰዎች የተገልልኩ ፍቅር ያልታደልኩ ሰው ነኝ ። ማንም አይወደኝም ዘመዶቼም ብር ላኩልኝ ስላቸው አይልኩልኝም ከ1ኛ እስከ 5ኛ አመት እስክደርስ ስልክም ሆነ ፕሲ አልነበረኝም ። አሁን ምንም የለኝም ብቸኝነት እየተሰማኝ ነው በዛ ላይ ምንም ከጎኔ የቆመ ሰውም የለኝም ሃሳቤ የማጋራው ። ከጎንህ የቆመ ሰው ብኖርህ ወደፊት አላማ ይኖርሃል እኔ ግን አላማዬ ሁላ ጠፍቶኛል ። ዝምተኛ ስትሆን ማንም አይወድህም ፣ ማንም ጓደኛ አያረግህም ፣ ከናትህ እና ከፈጣሪህ በቀር ዘመድህም ቢሆን ማንም ቢሆን ሁሌ ችላ ይልሃል ፣ በሰዎች ዘንድ የተናቅህ ነህ፣ ማንም አያየኝም ፣ ስለዚህ በተለይ እኔ በዚህ በወጣትነት ግዜ ደግሞ እኔ እንደማንኛውም ሰው ብዙ ፍላጎት አለኝ ነገር ግን በዚህ ከቀጠልኩ አንድ ነገር እንኳ ማሟላት አልችልም ። እኔ አይናፋርነቴ እያወቅኩ እንዳላዋቂ እንድሆን አድርጎኛል። ለቀጣይ አመት አላማ እንድኖረኝና ተስፋ እንድኖረኝ እባካቹ ሰዎች ወደፊት እንዴት እንደማሻሽለው ምክራችሁን ለግሱኝ ።
Apr 14, 2024Bchegna mehon yawatahal brother bezi seat sewu kfu honul mtkewun negrm bhon endalawek hone malef tru new mannm egeza ateyk mn yhl tenkara endhonk btak beras tkora neber
Apr 16, 2024