Lemnedenwe gen abzagnaw ethiopiawe judgemental yehonwe ena hulum sew endesu edeton meflgew enesu kalwededut ande nger antem endensu gedeta meweded yelbehm ahun yehe mn yebalal???
Apr 14, 2024አብዛኛው ቲንኤጀር ደግሞ ይህንን "ጀጅ" የሚለውን ቃል አለቅጥ እና በያገኙት አጋጣሚ ነው ሲጠቀም ማስተውለው... ጀጅ መደረግ እና ተግሳፅን ነቀፌታን ትችትን አግርሲቭ ምክርን አሽሙርን እና የታላላቅ ቁጣን ለይቶ ማየት ተገቢ ነው::ከኖርም ውጪ ስትሆን በተለይ በአደባባይ ከሶሳይቲው ውጪ የሆነ መረን የለቀቀ እና ለብዙዎ ታዳጊዎች መራዥ እሳቤን የሚረጭ ተግባር እና እንቅስቃሴ ሲታይ መሀበረሰቡ በግልም ሆነ በቡድን ሊያወግዝህ ሊነቅፍህ ሊገስፅህ ሊቆጣህ ግድ ነው :: ሁሌም ልክ ነው እያልኩህ ሳይሆን በአብዝይኛው ቲንኤጀር ሮሮ ሲያቀርቡ በዚህ መልኩ ሆኖ ስለማስተውል ነው :: ያንተን በምሳሌ ብታስረዳን ክሊር ይሆንልን ነበር "ገጠመኝ ስላልከው ""ጀጅመንት"""
Apr 16, 2024