ሰላም እንዴት ናችሁ Tramadol ለጥናት አሪፍ ነው ብለውኝ ገዝቼዋለሁ እና የምታውቁ ሰወች ጉዳት ካለውም ንገሩኝ ደግሞ ለጥናት አሪፍ ከሆነም አወሳሰዱን ንገሩኝ 🥹🥹🥹please ፈተና ደርሶብኛል Thank you🤗🤗🤗
Apr 14, 2024ምንም አይጠቅም። ትንሽ ከበድ ያለ የህመም መስታገሻ ነው። ሱስ አስያዥ ነው። ብዙ ሠዎች ቀድመው ባለማወቃቸው የሚፀፀቱበት ጉዳይ ነው. Don't do it!!!!!!!!!
Apr 14, 2024