ATD27
#personal
የ 24 አመት ወንድ ምንም አይነት የሴት ጓደኛ (gf) የለኝም የለውም ቢል እውነት ይመስላል ? ማለት እስከ ዛሬ ከ HIGH-SCHOOL እስከ University ድረስ ምንም አይነት ሴት አውረቼ አላውቅም እና አሁን ላይ ሳስበው Family እራሱ ልላ ነገር ሳይመስላቸው አይቀርም:: All my friends have gf and I'm the only one single እና አሁን ላይ ሁሉም busy ነን ይላሉ ደውዬ እንገናኝ ስላቸው የዛኑ ቀን ግን ከgf ጋር የሆነ ቦታ አገኛቸዋለው::😒
Apr 13, 20243 engagements