ኦርቶዶክሳዊያን እባካቹ እናቴ ታማለች እና መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፈውሱን እንዲሰጣት ፀልዩልኝ የክርስትና ስሟ ወለተ መስቀል ነው እና እኔም በእምነቴ እንድፀና አሉታዊ ሀሳብ እንዳላስብ ያጋጠማችሁን በሰው ሀይል የማይታመን ከህመም የመፈወስ ተአምር ንገሩኝ
Apr 13, 2024እግዚአብሔር በቶሎ በምህረት እጁ ይዳብሳቸው አባቴ የነርቭ ታማሚ ነበር እና ደሞ ካንሰር ታሞ ነበር እና መድሀኒትም ለውጥ አልነበረውም ብቻ በየቀኑ የሚወጣው ወጭ በየቀኑ በጣም ብዙ ነበር አሁን ላይ ሀብታም ሊያረገን ሚችል ወጭ ማለት ነው ከዛ መጠመቅ ጀመረ ቅዝቃዜ አልሆን ሲል እና መንቀሳቀስ አልችል ሲል ፀበል እያመጣን ባይደረግም ለብ እያረግን ይጠመቅ ነበር ለብዙ ቀናት ከዛ ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ሂዶ ሲታይ ምንም የለብህም ተባለ ክብር ለሱ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ በድንግል ማርያም አማላጅነት በመላዕክት ሁሉ ተራዳይነት ቶሎ ምላሽ ይስጣቸው ለእናትህ ዋናው እምነት ነው አምናችሁ አስጠምቋቸው
Apr 14, 2024